Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በተመድ የአዳጊ አገራት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ኳታር ዶሃ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአዳጊ አገራት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ኳታር ዶሃ ገቡ።
አምስተኛው የተመድ የአዳጊ አገራት ጉባኤ በዝቅተኛ የእድገት ደረጃ ላይ በሚገኙ አገራት ላይ በማተኮር የሚካሄድ ነው።
ጉባኤው ዛሬ ጀምሮ ለቀናት ይቆያል።
ለጉባኤውም የተመድ ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝን ጨምሮ የሀገራት መሪዎች ዶሃ ገብተዋል።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.