Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሶልጣን ቢን ሳዕድ አል ሙራክሂ ጋር ተወያይተዋል፡፡

 

በውይይታቸውም በጋራ ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ በትኩረት መምከራቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ውይይቱ ከ5ኛው የተባበሩት መንግሥታት አዳጊ ሀገራት ጉባዔ ጎን ለጎን ነው የተካሄደው፡፡

 

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.