Fana: At a Speed of Life!

የተለያዩ ሚኒስትሮች በቦረና የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋም እየተከናወኑ የሚገኙ ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሚኒስትሮች በቦረና ዞን የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋም በመንግስት እየተከናወኑ የሚገኙ ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡

በጉብኝት መርሐ ግብሩ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ፣ የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ፣ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ እና የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሳ ተሳትፈዋል፡፡

ሚኒስትሮቹ በዞኑ የተለያዩ ወረዳዎች በተከሰተው ድርቅ ችግር ላይ ለሚገኙ ዜጎች ድጋፍ ማድረጋቸውንም ከዞኑ ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.