Fana: At a Speed of Life!

ከንቲባ ከድር ጁሃር በጅቡቲ ከተማ ከንቲባ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር በጅቡቲ ከተማ ከንቲባ ሰኢድ ዳውድ ከተመራ ልዑክ ተወያይተዋል፡፡

በጅቡቲ ከተማ ከንቲባ ሰኢድ ዳውድ መሃሙድ የተመራ ልዑክ በዛሬው ዕለት ድሬዳዋ ከተማ ገብቷል፡፡

ልዑኩ በቆይታው ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መክሯል፡፡

የጅቡቲ ባለሃብቶች በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በሚገኙ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ እንዲሰማሩ የሚያስችል ምቹ ሁኔታ እንዳለ ማሳየት መቻሉንም ከንቲባ ከድር በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡

ጉብኝቱ የሁለቱን ከተሞች የእርስ በእርስ ግንኙነት ለማጠናከር የሚኖረው ፋይዳ ከፍተኛ መሆኑም ተገልጿል፡፡

ግንቦት 1 ቀን በሚጀመረው የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ የኤሲ ሚላን እና ናፖሊ አሸናፊ ከኢንተር እና ቤኔፊካ አሸናፊ ጋር ይጫወታል።

በአንጻሩ የሪያል ማድሪድ እና ቼልሲ አሸናፊ ደግሞ ከማንቼስተር ሲቲ እና ባየርን ሙኒክ  አሸናፊ ጋር የሚገናኝ ይሆናል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.