Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሽመልስ አብዲሳ 589 የእርሻ ትራክተሮችን ለተጠቃሚዎች አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ 589 የእርሻ ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች አስረክበዋል፡፡
 
የእርሻ ትራክተሮቹ በግብርና ሜካናይዜሽን ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ለሚደረገው ጥረት የጎላ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክቱ ተመላክቷል፡፡
 
#Ethiopia
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.