Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መመለሱን አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ6 አመታት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መመለሱን አረጋግጧል

ቤንች ማጂ ቡና በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ 2ለ1 በመረታቱ ነው ንግድ ባንክ 2 ጨዋታዎች እየቀሩት ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ማደጉን ያረጋገጠው፡፡

በኢትዮጵያ እግርኳስ የቀደመ ስም ያለው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2009 ከፕሪሚየር ሊጉ ወደ ከፍተኛ ሊግ ወርዶ እንደነበር የሚታወስ ነው፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.