Fana: At a Speed of Life!

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና በአቻ ውጤት ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በአንድ አቻ ውጤት ተለያዩ፡፡

በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደውየ28ኛ ሣምንት መርሐ ግብር÷ 9 ሰዓት ላይ ኢትዮጵያ ቡና ከቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫውተዋል፡፡

በተጠባቂው ደርቢ ጨዋታም ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡

የቅዱስ ጊዮርጊስን ግብ እስማኤል ኦሮ አጎሮ 66ኛው ደቂቃ ላይ ሲያስቆጥር÷ የኢትዮጵያ ቡናን ደግሞ ብሩክ በየነ በ72ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.