Fana: At a Speed of Life!

የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በአዲስ አበባ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በአዲስ አበባ ከተማ ተከብሯል፡፡

በዓሉ በአዲስ አበባ ስታዲየም በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ በሶላት ስነ-ስርዓት ነው የተከበረው፡፡

በስነ-ስርዓቱ ላይ ተክቢራን ጨምሮ የተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ-ስርዓቶችም ተከናውነዋል፡፡

በከድር ሁሴን

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.