Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ የቢሾፍቱ ችግኝ ማፍያን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ የቢሾፍቱ ችግኝ ማፍያን ጎበኙ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በፌስ ቡክ ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ በመጪው ክረምት ለሚካሂደው የ5 ቢሊዮን ችግኞች የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የሚደረገውን ዝግጅት መመልከታቸውን ገልጸዋል፡፡

ፕሪሲሽን ቴክኖሎጂን በመጠቀም እስካሁን የደረስንበት የክንውን ደረጃም የሚደነቅ ነው ብለዋል፡፡

እንዲሁም ኢትዮጵያን በአረንጓዴ ልምላሜ የማልበስ ግብን የሚደግፍ እንደሆነ በፅሁፋቸው ገልጸዋል፡፡

የዜና ሰዓት ሳይጠብቁ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ትኩስ እና ሰበር ዜናዎችን በፍጥነት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት መልክ በስልክዎ ላይ እንዲደርስዎ ወደ 8111 OK ብለው ይላኩ።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.