Fana: At a Speed of Life!

አቶ መላኩ አለበል ከጀርመን አምባሳደር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱሥትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በኢትዮጵያ ከጀርመን አምባሳደር ስቴፈን አውራ ጋር ተወያይተዋል፡፡

በውይይታቸውም የሁለቱ ሀገራትን ግንኙነት በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ከኢንዱሥትሪ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

የጀርመን መንግሥት በፋይናንስ ዘርፉ በተለይም ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያለውን ልምድ ወደ አምራች ኢንዱሥትሪዎች ማስፋት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይም ተወያይተዋል፡፡

በተጨማሪም በሣይበር ደኅንነት እና ዲጂታላይዜሽን ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸው ተመላክቷል፡፡

#Ethiopia

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.