Fana: At a Speed of Life!

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የብሔራዊ ቡድኑ ምክትል አሰልጣኝ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአርባምንጭ ከተማ አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኑ ምክትል አሰልጣኝ በመሆን ተሹመዋል፡፡

በትናንትናው ዕለት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው የተሾሙት አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ረዳቶቻቸውን አሳውቀዋል።

በዚህም መሠረት መሳይ ተፈሪ በምክትል አሰልጣኝነት እንዲሁም ደሳለኝ ገብረጊዮርጊስ በግብጠባቂ አሰልጣኝነት መሾማቸውን ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

#Ethiopia

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.