Fana: At a Speed of Life!

ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ከሌተናል ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ጸሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ከሱዳን ሉዓላዊ ም/ ቤት ሊቀመንበር ሌ/ጄ አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ጋር በጅቡቲ ተወያይተዋል፡፡

በውይይታቸውም ፥ በሱዳን ያለውን ችግር ለመፍታት ኢጋድ በሚጫወተው ወሳኝ ሚና ላይ በትኩረት መክረዋል፡፡

በሀገሪቱ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት በትብብር ለመስራት የኢጋድ ጉባዔ እንዲጠራ መስማማታቸውንም ዋና ጸሃፊው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡

#Ethiopia

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.