Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ ብሔራዊ የተፈጥሮ ስጦታዎችን ለዘላቂ ልማት ማዋል እንደሚገባ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ብሔራዊ የተፈጥሮ ስጦታዎችን ለዘላቂ ልማት ማዋል እንደሚገባ አስታወቁ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ብሔራዊ የተፈጥሮ ስጦታዎችን ለዘላቂ ልማት ማዋል ለሀገራዊ ብልጽግና እንደሚረዳ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ አስታውቀዋል።

በመንግሥት እና በግሉ ዘርፍ ኢንቨስትመንት አማካኝነት እነዚህን ሀብቶች በሚገባ በመጠቀም፣ ሥራን በመፍጠር እና ከዓለም አቀፍ የቱሪዝም መስክ የሚገኘውን ትርፍ በማሳደግ፣ በርካታ የኢንዱስትሪ ዓይነቶችን ማስፋፋት ይቻላልም ነው ያሉት።

#FBC

የዜና ሰዓት ሳይጠብቁ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ትኩስ እና ሰበር ዜናዎችን በፍጥነት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት መልክ በስልክዎ ላይ እንዲደርስዎ ወደ 8111 OK ብለው ይላኩ።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.