Fana: At a Speed of Life!

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጅግጅጋ ከተማ በእሳት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊኢትዮጵያ ክልል በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ‘ታይዋን’ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ተከስቶ በነበረው የእሳት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አበርክቷል፡፡
 
ድጋፉን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እንደሻው ጣሰው ለሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ አስረክበዋል፡፡
 
ድጋፉ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች ለማቋቋምና አብሮነትን ለማጠናከር ያለመ መሆኑን ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ገልጸዋል፡፡
 
በመላኩ ገድፍ
 
 
#Ethiopia
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.