Fana: At a Speed of Life!

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወላይታ ድቻ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ14ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወላይታ ድቻ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡

9፡00 ሠዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ÷ የቅዱስ ጊዮርጊስን ጎል ሞሰስ አዶ እንዲሁም የወላይታ ድቻን ግብ ቢኒያም ፍቅሬ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡

12:00 ሠዓት ላይ የተካሄደው የኢትዮጵያ መድን እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታ ያለ ጎል በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.