Fana: At a Speed of Life!

አርሰናል ዌስት ሀምን 6 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ24ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ዌስት ሀምን 6 ለ0 አሸንፏል፡፡

ጎሎችንም÷ ሳሊባ፣ ሳካ (2)፣ ማጋሊሽ፣ ትሮሳርድ እና ራይስ አስቆጥረዋል፡፡

ኳስን ተቆጣጥሮ በመጫወት አርሰናል ብልጫ ወስዷል፡፡

የጨዋታውን ውጤት ተከትሎም አርሰናል በ52 ነጥብ 3ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሲሆን÷ ከፕሪሚየር ሊጉ መሪ ሊቨርፑል ጋር ያለውን ልዩነት ወደ ሁለት ማጥበብ ችሏል፡፡

በአንጻሩ ዌስት ሀም በ36 ነጥብ 8ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.