Fana: At a Speed of Life!

ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ነገ የሚካሄደውን የሕዝብ ውይይት ለመምራት ጋምቤላ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰውን ጨምሮ ሌሎች አመራሮች ነገ የሚካሄደውን ሕዝባዊ ውይይት ለመምራት ጋምቤላ ከተማ ገብተዋል፡፡

ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎቹ ጋምቤላ ሲደርሱ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡

በነገው ዕለት “ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሐሳብ በ20 ከተሞች ሕዝባዊ ውይይቶች ይካሄዳሉ፡፡

#Ethiopia

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.