Fana: At a Speed of Life!

ጨፌ ኦሮሚያ  የተለየዩ ሹመቶችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ እያካሄደ ባለው 6ኛ የሥራ ዘመን 3ኛ ዓመት 6ኛ መደበኛ ጉባዔ የተለየዩ ሹመቶችን አጽድቋል፡፡

በዚህ መሰረትም፡-

1.አብዱላዚዝ ዳውድ (ዶ/ር) —የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጽሕፈትቤት ሃላፊ

2.አብዲ ዩያ (ዶ/ር)   —– –የኦሮሚያ ክልል ፕላንና ልማት ኮሚሽን ኮሚሸነር

3.መሰረት አሰፋ ——— የክልሉንግድ ቢሮ ሃላፊ

4.መብራት ባጫ —– —- የክልሉ የሕጻናት እና ሴቶች ጉዳይ ቢሮ ሃላፊ

5.አቶ ማቲዎስ ሰቦቃ —–   የክልሉ የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ሃላፊ

6.ኤባ ገርባ (ኢ/ር) ——— የክልሉ የሥራ እና ክህሎት ቢሮ ሃላፊ

7.አቶ ጀማል ከድር —– —– የክልሉ የሕብረት ሥራ ማህበራት ኤጀንሲ ሃላፊ ሆኖ የቀረበለትን ሹመት ጨፌው አጽድቋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.