Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ከተማ ም/ቤት የፊታችን ቅዳሜ ጉባዔውን ማካሄድ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባዔውን የፊታችን ቅዳሜ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ማካሄድ ይጀምራል፡፡

ጉባዔው በ2016 ዓ.ም የግማሽ ዓመት ሪፖርት እና በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ከተወያየ በኋላ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.