Fana: At a Speed of Life!

ከተለያዩ ክልሎች የተውጣጡ የሕብረተሰብ ክፍሎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ አፋር፣ ሶማሌ፣ ሐረሪ፣ ጋምቤላ ክልሎች እና ከድሬዳዋ ከተማ የተውጣጡ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍል ተወካዮች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ፡፡
በጉብኝታቸው ወቅትም የዓድዋ ድል መታሰቢያ መታሰቢያ የድሉ ባለቤት የሆኑ ኢትዮጵያውያንን እንዲወክል ተደርጎ በመገንባቱ መደሰታቸውን ገልጸዋል፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.