ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ታንዛንያ ዳሬሰላም ገቡ On Feb 29, 2024 435 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ታንዛንያ ዳሬሰላም ገብተዋል፡፡ 435 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint