Fana: At a Speed of Life!

849 ሺህ ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ መግባቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2016/17 የምርት ዘመን 849 ሺህ ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ከጂቡቲ ወደብ ወደ ሀገር ውስጥ መላኩን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ገለጸ፡፡

እስካሁን ወደ ኢትዮጵያ በተላከው የአፈር ማዳበሪያ የተያዘውን ዕቅድ ከ43 በመቶ በላይ ማሳካት እንደተቻለ የኤምባሲው መረጃ ያመላክታል፡፡

አፈጻጸሙ አርሶ አደሩ ወቅቱን የጠበቀ ግብዓት እንዲያገኝ የሚያስችልና ለምርት ማደግ የራሱን አስተዋጽኦ ያበረክታል ተብሏል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.