Fana: At a Speed of Life!

ፕሪሚየር ሊጉ ከ23ኛ ሣምንት ጀምሮ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እንደሚካሄድ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ‘በኢትዮጵያ ዋንጫ’ ጨዋታዎች ምክንያት ከተቋረጠ በኋላ ሲመለስ ከ23ኛ ሣምንት ጀምሮ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ16ኛ እስከ 22ኛ ሣምንት በድሬዳዋ ከተማ – ድሬዳዋ ስታዲየም እየተካሄደ መሆኑ ይታወቃል።

ይሁን እንጂ ‘በኢትዮጵያ ዋንጫ’ ጨዋታዎች ምክንያት ሊጉ ከተቋረጠ በኋላ ሲመለስ ከዚህ በፊት በወጣው መርሐ-ግብር መሰረት ከ23ኛ ሣምንት ጀምሮ የሊጉ ውድድር የሚካሄደው በሐዋሳ ከተማ ሐዋሳ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም መሆኑን ነው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ያስታወቀው፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.