Fana: At a Speed of Life!

በሳዑዲ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 217 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 217 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ለተመላሽ ዜጎች አስፈላጊውን ድጋፍ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር እንዲቀላቀሉ እየተሰራ መሆኑም ተገልጿል፡፡

ከሚያዝያ 4 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እየተከናወነ በሚገኘው ዜጎችን ወደ ሀገር የመመለስ ስራ ከ23 ሺህ 500 በላይ ኢትዮጵያውያንን መመለስ መቻሉን ከሚኒስቴሩ የተገኘው መረጃ አመላክቷል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.