Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ባሕርዳር ከተማ ሀምበሪቾን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ25ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባሕርዳር ከተማ ሀምበሪቾን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡

ባሕርዳር ከተማ ሀምበሪቾን በረታበት ጨዋታ ፍፁም ጥላሁን ሁለቱንም ጎሎች ከመረብ ማሳረፍ ችሏል፡፡

ውጤቱን ተከትሎም የጣና ሞገዶቹ ነጥባቸውን 44 በማድረስ ባሉበት 3ኛ ደረጃን ማስጠበቅ ሲችሉ÷ ሀምበሪቾ 8 ነጥቦችን በመያዝ የሊጉ ግርጌ ላይ ይገኛል፡፡

የሊጉ መርሐ-ግብሮች ሲቀጥሉ 12 ሠዓት ላይ ድሬዳዋ ከተማ ከኢትዮጵያ መድን በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.