Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትራቸው ሁሴን አሚራብዶላሂን በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተረጋገጠ።
በትናንትናው ዕለት በደረሰው የሄሊኮፕተር መከስከስ አደጋ በሄሊኮፕተሩ ውስጥ የነበሩ አራት ሰዎች መሞታቸውን ፕሬስ ቲቪ በኤክስ ገጹ ያወጣው መረጃ አመልክቷል።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.