Fana: At a Speed of Life!

በትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበበ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን ሶኮሩ ወረዳ አበልቲ ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሦስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡

ዛሬ ጠዋት 1 ሠዓት ከ30 ላይ በተከሰተው አደጋ ÷ ሕይወታቸው ካለፈው ሦስት ሰዎች በተጨማሪ በሰባት ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱ ተገልጿል፡፡

በተስፋሁን ከበደ

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.