Fana: At a Speed of Life!

ዛሬ የተከናወኑ የሊጉ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ

 

 

 

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የተከናወኑ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ።

 

ምሽት 12 ሰዓት ላይ የተካሄደው የባህርዳር ከተማና እና የወላይታ ድቻ ጨዋታ 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል።

 

በተመሳሳይ ቀን 9 ሰዓት ላይ የተካሄደው የመቻል እና የሻሸመኔ ከተማ ጨዋታ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ሊጠናቀቅ ችሏል።

 

ጎሎቹን ለመቻል በረከት ደስታ እና ምንይሉ ወንድሙ፤ ለሻሸመኔ ከተማ ደግሞ አብዱልቃድር ናስር እና ሙሉጌታ ወ/ጊዮርጊስ አስቆጥረዋል።

 

 

 

 

 

 

 

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.