Fana: At a Speed of Life!

ማስታወቂያ

እንኳን ለማዶ ሆቴል የ5ተኛ አመት ክብረ በአል አደረሳችሁ እያልን ሆቴላችን 81 የመኝታ ክፍሎች፤ 4 የተለያዩ መጠን ያላቸው አዳራሾች ማለትም ከ25 – 350 ሰው የሚይዝ፤ ስፓ፤ ጂም እና የኬተሪንግ አገልግሎት ያለን ሲሆን ሌላ ማዶ ሆቴል ግሪንስ የተባለ ሬስቶራንት ሲኖረው ለጤና ተስማሚ የሆኑ ምግቦች በማቅረብ እና የሚያቀርባቸውንም የምግብ ግብአቶች 99% ያልታሸጉ ምግቦች ፍሬሽና ከተፈጥሮ የተገኙና ከግሉተን ነፃ የሆኑ ናቸው፡፡
በመሆኑም የሆቴላችንን 5ተኛ አመት በማስመልከት ለውድ ደንበኞቻችን ለአንድ ወር የሚቆይ የ15% ቅናሽ በሁሉም የመኝታ ክፍሎቻችንና የ10% ቅናሽ የስፓ አገልግሎት ላይ ማድረጋችንን እየገለፅን ሆቴላችንን ከመመስረቱ እለት ጀምሮ አብራችሁን ለነበራችሁ ውድ ደንበኞቻችንና የሆቴላችን ሰራተኞች እንኳን አደረሳችሁ እንላለን፡፡
ለበለጠ መረጃ
Phone +251116393044 | +251960757575
Email info@madohotels.com
የማዶ ሆቴል ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾች
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.