Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ የሲዳማ ክልል አመራሮች የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ እየተሠሩ ያሉ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ፡፡

በጉብኝታቸውም÷ በወንዶ ገነት ከተማ እየተሠሩ ያሉ የመንገድና ድልድይ ግንባታን ጨምሮ የ12 አገልግሎት ሰጭ ተቋማት የግንባታ ሂደት እና ሌሎች ተቋማትን ተመልክተዋል፡፡

እንዲሁም በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች እየተሠሩ ያሉ የከተማ ልማት እና መሠረተ-ልማቶችንም ጎብኝተዋል፡፡

በተጨማሪም የሕብረተሰቡን ሕይወት ለመቀየር የተከናወኑ የተለያዩ ሥራዎችን መመልከታቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ አመላክቷል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.