Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አበባ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3 ሺህ 105 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የኮሮና ቫይረስ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3 ሺህ 105 መድረሱን የከተማዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ አስታወቀ።
 
በአዲስ አበባ በ24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 31 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል ነው የተባለው።
 
በአዲስ አበባ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ በህክምና ማዕከል ህክምና ሲከታተሉ የነበሩ 1 ሴት ህይወታቸው ማለፉም ነው የተገለፀው።
 
በሌላ በኩል ደግሞ በትላንትናው እለት 67 ሰዎች ከአዲስ አበባ ከኮሮና በሽታ አገግመዋል፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.