Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከአልጀሪያው እና ስዊዘርላንድ ፕሬዝደንቶች ጋር ተወያዩሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከአልጀሪያው እና ስዊዘርላንድ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከአልጀሪያው ፕሬዝደንት አብደልመጂድ ቴቡን እና ከስዊዘርላንድ ፕሬዝደንት ሲሞኔታ ሶማሩጋ ጋር በስልክ ተወያዩ፡፡

ፕሬዚዳንቷ ከአልጀሪያው ፕሬዝደንት አብደልመጂድ ቴቡን ጋር ባካሄዱት ውይይት በሁለትዮሽና በአህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ሃሳብ መለዋወጣቸውን ከፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

እንዲሁም ከስዊዘርላንድ ፕሬዝደንት ጋር የተወያዩት ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል በሀገሮቻቸው እየተወሰዱ ስላሉ እርምጃዎች ተወያይተዋል::

በተጨማሪም ወረርሽኙን ስኬታማ በሆነ መንገድ ለመከላከል ተባብሮ በመስራት አስፈላጊነት ላይም መክረዋል::

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.