Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የገንዘብ ሚኒስቴር የቢሮ እድሳት የደረሰበትን ደረጃ ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ባደረጉት ድንገተኛ ጉብኝት የገንዝብ ሚኒስትር የቢሮ እድሳት የደረሰበትን ደረጃ ጎበኙ።
 
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የቢሮ እድሳቱ የደረሰበት ደረጃ አስደሳች ነው ብለዋል በፌስቡክ ገፃቸው ላይ::
 
በፐብሊክ ሰርቪስ ዘርፍ ምቹ የሥራ ሁኔታ መፍጠር ለተሻሻለ የአገልግሎት አሰጣጥ ቁልፍ ሚና ይጫወታልም ነው ያሉት፡፡
 
በህሊናው የሚለካውን ያልሠራ በእጁ የሚለካውን አያሳካምና ብለዋል በመልዕክታቸው።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.