Fana: At a Speed of Life!

የመያዣ ትዕዛዝ የወጣባቸው የቡድኑ አመራሮች እጅ እንዲሰጡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመያዣ ትዕዛዝ የወጣባቸው የህወሃት ቡድን አመራሮች ከድርጊታቸው ተቆጥበው በሰላም እጅ እንዲሰጡ ጥሪ ቀረበ።

የቡድኑ ታጣቂዎች በማይካድራ እና በሌሎች የሀገሪቱ ክፍልም በተመሳሳይ በሰላማዊ ሰዎች ላይ በማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት መፈጸማቸው ሲዘገብ ቆይቷል።

የፈጸሙት ወንጀል በኢትዮጵያ ሕግም ሆነ በዓለም አቀፍ ሕግ ሊያስጠይቁ የሚችል መሆኑን ማንም ሊገነዘብ ይገባል ብሏል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.