Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከደኖድ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከደኖድ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው።
በምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ልዑክ ወደ ዶሎ ዞን ደኖድ ወረዳ ቀረሮ ቀበሌ አቅንቷል፡፡
ከፍተኛ የክልሉ ኃላፊዎችን ያካተተው ልኡክ በዶሎ ዞን ደኖድ ወረዳ በቀረሮ ቀበሌ ሲደርስም በነዋሪዎች አቀባበል ተደርጎለታል።
ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ከአከባቢው ማህበረሰብ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እያደረጉ መሆኑን ከክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.