Fana: At a Speed of Life!

የአለም ዓቀፍ በጎ አድራጎት ተቋማት በሰላም ሚኒስቴር ከሚመራው ቡድን ጋር በመቀናጀት በህግ ማስከበር ሂደቱ የተፈናቀሉና የተጎዱ ወገኖችን በማቋቋም ላይ ይገኛሉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ) የአለም ዓቀፍ በጎ አድራጎት ተቋማት በህግ ማስከበሩ ሂደት ለተፈናቀሉ ወገኖች በጎንደር፣ ደባርቅ እና ዳባት በመገኘት በሰላም ሚኒስቴር ከሚመራው ቡድን ጋር በመቀናጀት የተጎዱትን መልሶ ማቋቋም ላይ እንደሚገኙ ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.