Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት 24 ሰዓታት 307 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 4,085 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 307 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

ጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በአጠቃላይ በኢትዮጵያ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 132,034 ደርሷል።

በሌላ በኩል 961 ሰዎች ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 117,353 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.