Fana: At a Speed of Life!

125ኛው የአድዋ ድል በዓል አከባበር በተመለከተ ከመገናኛ ብዙኃን ሃላፊዎች ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)125ኛው የአድዋ ድል በዓል አከባበር በተመለከተ ከመገናኛ ብዙኃን ሃላፊዎች ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው።
“አድዋ የኅብረብሔራዊ አንድነት ዓርማ” በሚል በድምቀት የሚከበረውን 125ኛው የአድዋ በዓል በማስመልከት የመገናኛ ብዙኃን ሚና በሚመለከት ከመገናኛ ብዙኃን ሃላፊዎች እና ከኮሙኒኬሽን ዘርፍ ዓብይ ኮሚቴ አባላት ጋር በካፒታል ሆቴል ውይይት እየተካሄደ እንደሚገኝ ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.