Fana: At a Speed of Life!

የአብሮነት ቀን በሀዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  በአለም አቀፍ ደረጃ ለ25ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ11ኛ ጊዜ የሚከበረው የአብሮነት ቀን በሀዋሳ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡

የአብሮነት ወይም የመቻቻል ቀን “የአብሮነት ባህላችን ለሰላማችን” በሚል መሪ ቃል በሀዋሳ ከተማ በሲዳማ  የባሕል አዳራሽ በመከበር ላይ ነው።

በበዓሉ በባሕልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የባሕል ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ብዙነሽ መሰረት ፣ የክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎችነ ጥሪ የተደረገላቸው የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኑበት እየተካሄደ ነው።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.