Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ፕ/ር አድማሱ በኢንዶኔዢያ የቱኒዚያ አምባሳደር ጋር በወቅታዊ ጉዳይ መከሩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዶኔዚያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፕሮፌሰር አድማሱ ፀጋየ ከቱኒዚያ አምባሳደር  ርያድ ድሪዲ ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ።

በዚህ ወቅት አምባሳደር አድማሱ ለቱኒዚያው አቻቸው  መንግስት በትግራይ ክልል የህግ የበላይነት ለማስከበር በትግራይ ክልል ስለወሰደው እርምጃ ፣ እየተደረገ ስላለው ሰብዓዊ ድጋፍ እና እየቀረበ ስለሚገኘው የሰብዓዊ መብት ጥሰትን በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል።

እንዲሁም  በኢንዶኔዚያ ለቱኒዚያ አምባሳደር ርያድ ድሪዲ ኢትዮጵያ ፣ ሱዳን እና ግብፅ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ እያደረጉት ስላለው የሶስትዮሽ ውይይት ገለፃ ተደርጎላቸዋል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.