Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 1 አሸነፈ፡፡
የወልቂጤ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች አሜ መሃመድ፣አቡበክር ሳኒ እና አብዱልከሪም ወርቁ አስቆጥረዋል፡፡
ድሬዳዋ ከተማን ከሽንፈት ያልታደገችውን ብቸኛ ጎል ደግሞ ሙህዲን ሙሳ አስቆጥሯል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.