Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማና ኢትዮጵያ ቡና አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ባህርዳር ከተማና ኢትዮጵያ ቡና 2 ለ 2 በሆነ ውጤት አቻ ተለያዩ።
በጨዋታው የባህርዳር ከተማን ጎሎች ፍፁም አለሙ እና ምንይሉ ወንድሙ ሲያስቆጥሩ ኢትዮጵያ ቡናን ጎሎች ደግሞ ሚኪያስ መኮንን እና አቡበከር ናስር ከመረብ አሳርፈዋል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.