Fana: At a Speed of Life!

አሰልጣኝ ውበቱ ለ2ኛ ዙር የኢትዮጵያ የብሄራዊ ቡድን ዝግጅት ለ28 ተጫዋቶች ጥሪ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ28 ተጫዋቶች ለ2ኛ ዙር የብሄራዊ ቡድኑ ዝግጅት ጥሪ ማድረጋቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡

ዋሊያዎቹ በቀጣይ ከማዳጋስካር እና ከኮትዲቯር ጋር ለሚያደርገት የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች የ2ኛ ዙር የልምምድ ፕሮግራም ከየካቲት 1 እስከ የካቲት 6 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ያደርጋሉ።

የንድፈ ሀሳብ እና የቅንጅት ዝግጅት በካፍ አካዳሚ የሚያከናውኑ ሲሆን ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች የካቲት 1 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 3 ሰዓት ወሎ ሰፈር በሚገኘው የፌዴሬሽኑ ጽህፈት ቤት ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርቧል፡፡

የተመረጡ ተጫዋቾች ስም ዝርዝር

1 ተክለማሪያም ሻንቆ

2 ጀማል ጣሰው

3 ፍሬው ጌታሁን

4 ፋሲል ገብረሚካኤል

5 አስቻለው ታመነ

6 ያሬድ ባየህ

7 ቶማስ ስምረቱ

8 ወንድሜነህ ደረጃ

9 ኤልያስ አታሮ

10 ረመዳን የሱፍ

11 አምሳሉ ጥላሁን

12 ሱሌማን ሀሚድ

13 አስራት ቱንጆ

14 ጋዲሳ መብራቴ

15 ሽመክት ጉግሳ

16 ታፈሰ ሰለሞን

17 መሱድ መሐመድ

18 አብዱከሪም ወርቁ

19 ሀብታሙ ተከስተ

20 ሀይደር ሸረፋ

21 ፍፁም አለሙ

22 ጌታነህ ከበደ

23 አቤል ያለው

24 አቡበክር ነስር

25 አማኑኤል ገብረሚካኤል

26 ሙጂብ ቃሲም

27 መስፍን ታፈሰ

28 አማኑኤል ዮሐንስ ናቸው።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.