Fana: At a Speed of Life!

በሠላም ሚኒስትር የተመራ ልዑክ በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ ስርጭት ያለበትን ሁኔታ ለመመልከት መቀሌ ገባ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሠላም ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚልና በዓለም የምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቤስሊ የተመራ የልዑካን ቡድን በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ ስርጭት ያለበትን ሁኔታ ለመመልከት መቀሌ ገባ።

የልዑክ ቡድኑ አባላት በትግራይ ክልል በሚኖራቸው ቆይታ በመቀሌና በአካባቢው እንዲሁም በኩሃ ያለውን የሰብዓዊ ድጋፍ ስርጭት ሁኔታን ተዘዋውረው ይጎበኛሉ።

በተጨማሪም በትግራይ ክልል እየተሰጠ ባለው የሰብዓዊ ድጋፍ ዙሪያ ከክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደርና ከብሔራዊ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የሥራ ኃላፊዎች ጋር እንደሚወያዩ ኢዜአ ዘግቧል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.