Fana: At a Speed of Life!

ህብረት ለኢትዮጵያ በሚል መሪ ቃል የትዊተር ዘመቻ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በተካሄደው የህግ ማስከበር ዘመቻ ዙሪያ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ትክክለኛ መረጃ ማድረስን ዓላማ ያደረገ ኢትዮጵያን ከጥቃት እንመክት የሚል የትዊተር ዘመቻ ትናንት ተካሂዷል።

ዘመቻው ህብረት ለኢትዮጵያ፣ ትግራይን መልሰን እንገንባ እና ሰላም ለኢትዮጵያ በሚል መሪ ቃሎች ነው የተካሄደው።

ዘመቻው በዋናነት በህወሓት ቡድን የማህበረሰብ አንቂዎች በማህበራዊ ትስስር ገጾች የሚሰራጩ ሃሰተኛ መረጃዎችን ለመከላከል ያለመ ነው ተብሏል፡፡

በዘመቻው የተሳተፉ ኢትዮጵያውያን አሜሪካ እና አውሮፓን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ሃገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ናቸው።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.