Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተመድ የደህንነት ረዳት ዋና ፀሀፊ ጃየልስ ሚሼድ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የደህንነት ረዳት ዋና ፀሀፊ ጃየልስ ሚሼድ ጋር ተወያዩ፡፡

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ እና ጃየልስ ሚሼድ በትግራይ ክልል ስላለው የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት ተወያይተዋል፡፡

ረዳት ዋና ፀሀፊ ጃየልስ ሚሼድ በቅርቡ በኢትዮጵያ የትግራይ ክልል ጉብኝት ማድረጋቸው አይዘነጋም፡፡

ከአምባሳደ ታዬ ጋር በነበራቸው ቆይታም በትግራይ ክልል እየተደረገ ስላለው የሰብአዊ ድጋፍ አቅርቦት መክረዋል፡፡

አምባሳደር ታዬ ተመድ ለሰብአዊ ድጋፍ አቅርቦት ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በቅርበት እየሰራ መሆኑን በማንሳት አድናቆታቸውን ችረዋል፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.