Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በወዳጅነት ጨዋታ የማላዊ አቻውን 4 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የወንዶች ብሄራዊ ቡድን( ዋልያዎቹ) በወዳጅነት ጨዋታ የማላዊ ብሄራዊ ቡድንን 4 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፈዋል።

በጨዋታው መስኡድ መሀመድ ፣ ጌታነህ ከበደ ፣ሱራፌል ዳኛቸው እና አቡበከር ናስር ለዋልያዎቹ የማሸነፊያ ግቦችን አስቆጥረዋል።

በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታድየም የተካሄደው ጨዋታ ሁለት ቡድኖች  በቀጣይ ለሚያካሂዱት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ አቋማቸውን ለማወቅ እንደሚያስችላቸው ይጠበቃል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ቀጣይ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታቸውውን በመጋቢት 15 ቀን በባህር ዳር ከማዳጋስካር ጋር የሚያደርጉ ሲሆን ከስድስት ቀን በኃላ መጋቢት 21 ኮትዲቯር ጋር በአቢጃን ይጫወታሉ።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.