Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ ድጋፍ ምላሽ ለመስጠት በተሻለ ሁኔታ ድጋፍ ለማሰባስብ ትኩረት መስጠት እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ ተጠሪ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተመድ የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ አስተባባሪ ማርክ ሎውኩክ ጋር ተወያይተዋል።

በዚህ ወቅትም በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችና የተገኙ ውጤቶች እንደተገመገሙ አምባሳደር ታዬ በትዊተር ገፃቸው ላይ አስፍረዋል።

በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ ድጋፍ ምላሽ ለመስጠት በተሻለ ሁኔታ ድጋፍ ማሰባስበ እንደሚገባም በውይይቱ ወቅት አፅንኦት መሰጠቱንም አስታውቀዋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.