Fana: At a Speed of Life!

ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ በኢትዮጵያ ከስዊድን አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ በኢትዮጵያ ከስዊድን አምባሳደር ሃንስ ሄንሪክ ሎንድኪስት ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይቱ በትራንስፖርት ዘርፉ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ፣ በትራንስፖርት ዘርፉ ውስጥ ያሉትን ዕድሎች ለመጠቀም በሚያስችል ጉዳዮች እንዲሁም መጪው የኢትዮጵያ ትራንስፖርት ኢንቨስትመንት ጉባኤን በተመለከተ መክረዋል፡፡
እንዲሁም በሌሎች ቀጣይ የትብብር መስኮች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን የትራንስፖርት ሚኒስትሯ በትዊተር ገፃቸው አስፍረዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.