Fana: At a Speed of Life!

338 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 338 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ሪያድ ተመልሰዋል።

ዜጎቹ ወደ አገራቸው ሲመለሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተገኝተው አቀባበል አድርገዉላቸዋል።

በተለያዩ አገራት በችግር ውስጥ የሚገኙ ዜጎች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ሚኒስቴር መስሪያቤቱ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተባበር ሰፊ ሥራ እየሰራ   መሆኑን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

 

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.